የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ወገኖች በጁባና በሌሎችም ዋና ዋና ከተሞች በሚሰፍረው ኃይል ቁጥር ላይ ተስማሙ።
አዲስ አበባ —
በጁባና በሌሎችም ዋና ዋና ከተሞች የሚሰፍረው ኃይል ቁጥር ላይ የተስማሙት የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ወገኖች አጠቃላይ ስምምነቱን ተግባራዊ ለማድዐግ ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን ገለጡ።
የተቃዋሚዎቹ መሪዎችም ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ከሁለት ዓመታት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጁባ ሊጓዙ ተስማምተዋል።
እስክንድር ፍሬው ዝርዝሩን አቅርቦታል፣ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5