የደቡብ ሱዳን ፀበኛ መሪዎች ሰላም ለማውረድ ተስማሙ

  • እስክንድር ፍሬው

ሳልቫ ኪርና ሪያክ ማሻር - የሰላም ስምምነት ሠነድ ሲለዋወጡ፤ ግንቦት 1/2006ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ብሔራዊ ቤተመንግሥት

ፀሎት

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ሱዳን ፀበኛ መሪዎች ሰላም ለማውረድ ተስማሙ



የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና የአማፂያኑ መሪ የሆኑት የቀድሞ ም/ፕሬዚዳንት ሪያክ ማሻር ትናንት ሌሊት አዲስ አበባ ላይ የሰላም ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ ተግባራዊ የሚደረግ ተኩስ ማቆምና ታጣቂዎቻቸው ከያሉበት እንዳይንቀሣቀሱ ማድረግ ከስምምነቱ ነጥቦች መካከል ናቸው፡፡

ለዝርዝሩ ትናንት ዕኩለ ሌሊት ላይ በአዲስ አበባው ብሔራዊ ቤተመንግሥት የተካሄደውን የስምምነት ሥነ-ሥርዓት የተከታተለውን የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

ሳልቫ ኪርና ሪያክ ማሻር - የሰላም ስምምነት ሠነድ ሲለዋወጡ፤ ግንቦት 1/2006ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ብሔራዊ ቤተመንግሥት