በደቡብ ክልል ከተሞች የህዝቦችን አንድነትና ግንኙነት ያጠናክራሉ የተባሉ የህዝብ ኮንፈረንሶች በመከናወን ላይ ናቸው፡፡
ሀዋሳ —
ትናንት በአርባ ምንጭ ከተማ የጋሞና የኮሬ ህዝቦች በጋራ ለመልማት ያስችላል የተባለው ግንኙነት እንደገና የተጀመረ ሲሆን ዛሬ ደግሞ በካምባታና በዳውሮ ህዝብ መካከል ተመሳሳይ ግንኙነት ተከፍቷል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ በጉራጌ ለ158 ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የኦሮሞ የጌዳ ሥርዓት ተጀምሯል ሲል የአገሪቱ የመንግሥት ቴሌቪዥን ጣቢያ መዘገቡም ይታወሳል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5