ጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ያሉ ጉማሬዎች እየሞቱ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ያሉ ጉማሬዎች እየሞቱ ነው

በደቡብ ክልል በሃዲያና ጉራጌ ዞኖች መካከል የሚገኘው ጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ያሉ ጉማሬዎች እየሞቱ መሆኑ ታውቋል፡፡

ከክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮና ከፌዴራል የዱር እንስሣት ጥበቃ ባለሥልጣን የተውጣጡ ባለሙያዎች ወደ ፓርኩ ሄደው የጉማሬዎቹን ድንገትና በብዛት መሞት ምክንያት እያጣሩ መሆናቸውን ቢሮው አስታውቋል፡፡

ካለፈው ሣምንት እስከ ዛሬ 28 ጉማሬዎች መሞታቸውን የባህልና ቱሪዝም ቢሮው አመልክቷል።