ኢዜማ ሁለት አመራሮቹ ያለአግባብ እንደታሰሩበት አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢዜማ ሁለት አመራሮቹ ያለአግባብ እንደታሰሩበት አስታወቀ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ/ኢዜማ/ ሁለት አመራሮች፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከፋ ዞንና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዘይሴ ወረዳ፣ ያለመከሰስ መብታቸው ሳይነሣና ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ እንደታሰሩ፣ ፓርቲው ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቀ።

የካፋ ዞን አስተዳዳር ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር መኰንን ገብረ መድኅን፣ በማኅበራዊ ብዙኀን መገናኛ “ግጭት የሚቀሰቅስ መረጃ በማጋራታቸው እንዳሰራቸው፣ ለአሜሪካ ድምፅ አረጋግጠዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።