ኤኤንሲ በምርጫው እየቀናው እንዳልኾነ ቀድመው የወጡ ውጤቶች እያመለከቱ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ኤኤንሲ በምርጫው እየቀናው እንዳልኾነ ቀድመው የወጡ ውጤቶች እያመለከቱ ነው

በደቡብ አፍሪካ፣ ለ30 ዓመታት ገዢ ፓርቲ ኾኖ የቆየው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ(ኤኤንሲ)፣ በፓርላማው በበላይነት እንደማይቀጥል፣ ቀድመው የወጡ የምርጫ ውጤቶች እያመለከቱ ይገኛሉ፡፡ የትላንት ረቡዕ፣ የደቡብ አፍሪካ ምርጫ፣ ከአፓርታይድ አገዛዝ ፍጻሜ ወዲህ የፖለቲካ ለውጥን ያስከተለ ምርጫ እንደኾነ በመነገር ላይ ነው።

ሀብታሙ ሥዩም የባለሞያ አስተያየትን በማካተት ያጠናቀረው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።