ባይደን ከጦርነት እስከ ኢኮኖሚ የሚዳስስሰውን ንግግራቸውን ዛሬ ምሽት ያደርጋሉ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ባይደን ከጦርነት እስከ ኢኮኖሚ የሚዳስስሰውን ንግግራቸውን ዛሬ ምሽት ያደርጋሉ

ዩናይትድ ስቴትስ ለምርጫ እየተዘጋጀች ባለችበት ወቅት 'ስቴት ኦፍ ዩኒየን' የተሰኘውን የአሜሪካንን የዛሬ ሁኔታ የሚዳስስ ዓመታዊ ንግግራቸውን ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ስለ ኢኮኖሚ አያያዛቸው፣ የሥነ-ተዋልዶ መብት፣ ሥደት እና በዩክሬን እና በጋዛ ስለሚካሄደው ጦርነት ያነሳሉ ተብሎ ይጠበቃል። የ81-ዓመቱ ባይደን፣ ንግግሩን ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን በአካል እና በአይምሮ ብቁ መሆናቸውንም ለማሳየት ይጠቀሙበታል ተብሏል።

የአሜሪካ ድምፅ የዋይት ኃውስ ዘጋቢ አኒታ ፓውል ከዋሽንግተን ዲሲ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።