“ሲያምሽ ያመኛል” - የሳምንቱ ምርጥ ዜማ

Gossaye Tesfaye

የሳምንቱ መጨረሻ የእረፍት ጊዜ ምርጥ ዜማ ምርጫችን በድምጻዊ በራሱ ነው የተመረጠልን -አዳዲስ ሥራዎቹን ይዞ ሰሞኑን ዋሽንግተን ዲሲ የዘለቀው ዕውቁ ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ።

ለሰፊ የሙዚቃ ወግ በአሜሪካ ድምጽ የቴሊቭዥን መስኮት ብቅ ይላል። የአውሮፓውያን ገና እና አዲስ ዓመት ክብረ-በዓላት አስታኮ ካደረሰን መልካም ምኞትናስለ ዜማው ካካፈለን ቃል ጋር ምርጫውን እነሆ!

Your browser doesn’t support HTML5

“ሲያምሽ ያመኛል” .. የሳምንቱ ምርጥ ዜማ