የሶማሊላንድ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተፎካካሪዎች ውጤቱን እንዲቀበሉ ጥሪ ቀረበ 

ለሶማሊላንድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሰዎች ድምፃቸውን ለመስጠት ወረፋ ይዘው ሶማሌላንድ፣ ሃርጌሳ፣ እአአ ህዳር 13/2024

Your browser doesn’t support HTML5

የሶማሊላንድ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተፎካካሪዎች ውጤቱን እንዲቀበሉ ጥሪ ቀረበ 

በሶማሊላንድ ምርጫ የድምፅ ቆጠራው በቀጠለበት ባሁኑ ወቅት ሶስቱ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች እና ደጋፊዎቻቸው የምርጫውን ውጤት ይቀበሉ ዘንድ ምዕራባውያን ዲፕሎማቶች እያሳሰቡ ነው።

"ለዲሞክራሲያዊ ሂደቱ የሚሰጡትን ድጋፍ ለማጽናት" በተለያዩ ከተሞች ያሉ 30 የምርጫ ጣቢያዎችን መጎብኘታቸውንም ዲፕሎማቶቹ ተናግረዋል።

ባለሥልጣናቱ በበኩላቸው በሚቀጥለው ሳምንት አንዳንድ የመጀመሪያ ደረጃ ውጤቶች ይታወቃሉ ብለው ያምናሉ።