Your browser doesn’t support HTML5
ከሶማሊያ ግጭትን የሸሸው ሞሐመድ ማታን፣ እድገቱ በኬኒያ ዳዳብ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ነው፡፡
ዛሬ ላይ ሞሐመድ፣ በስደተኛ ጣቢያው ውስጥ የተጠለሉ ወጣቶች ብሩህ መጻዒ ዕድል እንዲኖራቸው፣ የዲጂታል ክህሎት በማሠልጠን ላይ ይገኛል፡፡
የአሜሪካ ድምፁ ጋዜጠኛ አሕመድ ሁሴን፣ ከዳዳብ የስደተኞች ጣቢያ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ።