ሶማልያ ውስጥ የኮሌራ ወረርሽኝ እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ
ዋሺንግተን ዲሲ —
ሶማልያ ከተጋረጠባት ረሀብ ለማገገም እየተውተረተረች ባለችበት በአሁኑ ወቅት፣ የዚህ ወረርሽኝ መከሰት ድርቁን ሊያባብሰው እንደሚችል ተገምቷል።
ሙሃሙድ ዮሱፍ እንደዘገበው፣ በአንዳንድ አካባቢዎች ያለው ያልተረጋጋ የፀጥታ ሁናቴ መተላለፊያ እንዳሳጣቸው በመግለፅ ባለሥልጣናት እያማረሩ ናቸው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ሶማልያ ውስጥ ኮሌራ እየተስፋፋ ነው