በሶማሊያ የምትገኝ ከተማ የግብፅ ኃይሎች የሚሰማሩ ከሆነ እንደምትቃወም አስታወቀች

በሶማሊያ በባኩል ክልል በምትገኘው ሁዱር ከተማ

Your browser doesn’t support HTML5

በሶማሊያ የምትገኝ ከተማ የግብፅ ኃይሎች የሚሰማሩ ከሆነ እንደምትቃወም አስታወቀች

በሶማሊያ በባኩል ክልል በምትገኘው ሁዱር ከተማ የሚገኙ ባለሥልጣናት የግብፅ ኃይሎች በአካባቢው የሚሰማሩ ከሆነ እንደሚቃወሙ አስታውቀው፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች የአዲሱ የአፍሪካ ኅብረት ልዑል አካል እንዲሆኑና ተልዕኳቸውን እንዲቀጥሉ እንደሚሹ አስታውቀዋል።

የቪኦኤው የአፍሪካ ቀንድ ባልደረባ ሃሩን ማሩፍ ያደረሰን ዘገባ ነው። እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።