አምባሳደር ትሪሲ ጄከብሰን ሶማሌ ክልልን ጎበኙ

Your browser doesn’t support HTML5

አምባሳደር ትሪሲ ጄከብሰን ሶማሌ ክልልን ጎበኙ

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሪሲ ጄከብሰን ከሶማሌ ክልል ባለሥልጣናት ጋር ለመነጋገር ጎዴ ይገኛሉ።

አምባሳደሯ በዩናይትድ ስቴትስ የሚደገፉ ተቋማትንም ጎብኘተዋል። ከአምባሳደር ጄከብሰን ጋር የዩናይትድ ስቴትስ ዓለምአቀፍ ልማት ኤጀንሲ /ዩኤስኤአይዲ/ የኢትዮጵያ ልዑክ ምክትል ዳይሬክተር አዳም ሽሚድት አብረዋቸው ሄደዋል።

ወደዚያው አብሮ የተጓዘው ገልሞ ዳዊት የአምባሳደር ጄከብሰንንና የአዳም ሽሚድትን ጉብኝት እየተከታተለ ይገኛል፤ ለዛሬ ከአሉላ ከበደ ጋር አጭር ቃለ ምልልስ አድርገዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።