በሶማሌ ክልል በአንድ መስጊድ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በሶማሌ ክልል በአንድ መስጊድ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በዋርዴር ከተማ በአንድ መስጊድ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች ነዋሪዎችና ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ሰለባዎቹ የሃይማኖት ተማሪዎች ሲሆኑ፣ ከጎሳ ፀብ ጋራ በተያያዘ ኢላማ ሳይደረጉ እንዳልቀረ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚነገረውን ባለሥልጣናት ሳያረጋግጡ ቀርተዋል።