በሶማሌ ክልል የሲቲ ዞን ነዋሪዎች፣ በየዞኑ ዋና ከተማ ሺኒሌ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።
ድሬዳዋ —
በሶማሌ ክልል የሲቲ ዞን ነዋሪዎች፣ በየዞኑ ዋና ከተማ ሺኒሌ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ። ሰልፉ፣ ከአፋር ክልል ጋር ከሚወዛገቡባቸው ሦስት ቀበሌዎች፣ የአፋር ክልላዊ ልዩ ኃይል እንዲወጣ፣ ግጭት እንዲቆምና የፌዴራል መንግሥቱ ጣልቃ እንዲገባ እንዲሁም ቀበሌዎች በውሳኔ ሕዝብ ወደ ሶማልያ ክልል እንዲቀላቀሉ የሚጠይቅ ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5