የሶማሌ ክልል ገዢ ፓርቲ /ሶዴፓ/ ኢህአዴግ አሁን የጀመራቸውን የለውጥ ጉዞዎች እንደሚደግፍ አስታወቀ።
ድሬዳዋ —
የሶማሌ ክልል ገዢ ፓርቲ /ሶዴፓ/ለሁለት ቀናት ያካሄደውን ውይይት ሲያጠናቅቅ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ሶዴፓ የመተባበር፣ የመተጋገዝ፣ የመዋደድና የእውነተኛ ህገ መንግሥታዊና ህብረብሄራዊ ፌደራላዊ ሥርዓት እንጂ ወደነበረው በደል፣ ግፍና ትርምስ የሚመልሰን ማንኛውም ህልም ቦታ የለውም ብሏል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5