የርዳታ ውስንነት እና የመንገዶች ብልሽት የጎርፍ ተጎጂዎችን ተደራሽነት አዳጋች ማድረጉ ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

የርዳታ ውስንነት እና የመንገዶች ብልሽት የጎርፍ ተጎጂዎችን ተደራሽነት አዳጋች ማድረጉ ተገለጸ

የፌዴራል አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽንና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ረድኤት ማስተባበርያ ቢሮ(UN-OCHA) የኢትዮጵያ ወኪል፣ በአገሪቱ ባጋጠመው የጎርፍ አደጋ የተጎዱ 1ነጥብ5 ሚሊዮን ዜጎች፣ በቂ ድጋፍ እየደረሳቸው አይደለም፤ ብለዋል።

ድርጅቶቹ በጋራ ባወጡት መግለጫ፣ ለድጋፍ በሚውል ርዳታ እጥረት እና በመንገዶች ብልሽት የተነሣ፣ ከተጎጂዎች መካከል ድጋፍ እያገኙ ያሉት 10 ከመቶዎቹ ብቻ እንደኾኑ ገልጸዋል፡፡ ከተጎጂዎቹ ውስጥ 80 በመቶዎቹ የሚገኙበት የሶማሌ ክልልም፣ የተቋማቱን መግለጫዎች የሚያጠናክር መረጃን አጋርቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።