ሰሎሞን ክፍሌ ጡረታ ወጣ

ሰሎሞን ክፍሌ

በአሜሪካ ድምፅ ከሰላሣ አንድ ዓመታት በላይ ያገለገለው ሰሎሞን ክፍሌ ከግንቦት 23/2011 ዓ.ም ጀምሮ ከመሥሪያ ቤቱ በጡረታ ተሰናብቷል።

ሰሎሞን ክፍሌ ራዲዮ ጣቢያው ውስጥ ባገለገለባቸው ዓመታት በሪፖርተርነት፤ በዓለምአቀፍ ብሮድካስተርነትና በኤዲተርነት አገልግሏል።

ሰሎሞን አባተ ከሰሎሞን ክፍሌ ጋር ያረገውን አጭር የመሰናበቻ ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ሰሎሞን ክፍሌ ጡረታ ወጣ