የክልሉ መንግሥት እና ኢሰመኮ በዳሰነች ተፈናቃዮች ሰብዓዊ ድጋፍ ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

የክልሉ መንግሥት እና ኢሰመኮ በዳሰነች ተፈናቃዮች ሰብዓዊ ድጋፍ ጉዳይ

ሰብዓዊ ድጋፍ የደረሳቸው 20 በመቶ ብቻ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ በወላይታ ሶዶ ከተማ ይፋ ባደረገው የክትትል ሪፖርት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ደቡብ ኦሞ ዞን፣ዳሰነች ወረዳ፣ በኦሞ ወንዝ መጥለቅለቅ የተፈናቀሉ አርብቶ አደሮች የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ከፍተኛ ጉድለት እንዳለበት አመልክቷል።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ የኮሚሽኑ ሪፖርት ጊዜ ያለፈበት ነው ብሎ እንደማይቀበለው ገልጿል።

በክልሉ መንግሥት እና መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ትብብር “ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ ድጋፍ ተሰጥቷል” ሲልም ሞግቷል።

የሌሎችን ባለድርሻ አካላት አስተያየት አካትቶ ከወላይታ ሶዶ የተጠናቀረው ሪፖርት ዝርዝሩን ይዟል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡