ሩሲያ-አፍሪካ-ኢትዮጵያ-ሶቺ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን /ሶቺ፤ ሩሲያ/

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የጀመሩትን የመደመር እሣቤና “ለአካባቢው ሀገሮች አስፈላጊ ነው” ያሉትን የሰላምና የመተባበር መንገድ ሶቺ ላይ አጉልተው ተናግረዋል።

ሩሲያዪቱ ከተማ ሶቺ ላይ ሁለት ቀናት የተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመጀመሪያ ጉባዔ ዛሬ ተጠናቅቋል።

በጉባዔው ላይ አስተናጋጁ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን “ግዙፍ የዕድገት እምቅ ኃይል” ያሉትን የአፍሪካን ቦታ በእጅጉ አድንቀዋል።

ከተሣታፊዎቹ አንዱ የነበሩት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የጀመሩትን የመደመር እሣቤና “ለአካባቢው ሀገሮች አስፈላጊ ነው” ያሉትን የሰላምና የመተባበር መንገድ አጉልተው ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ሩሲያ-አፍሪካ-ኢትዮጵያ-ሶቺ