የደቡብ ክልሉን ቀጣይ አከላለልና ዕጣ ፈንታ

  • እስክንድር ፍሬው

የደቡብ ክልሉን ቀጣይ አከላለልና ዕጣ ፈንታ ምሁራን ውይይት

የደቡብ ክልሉን ቀጣይ አከላለልና ዕጣ ፈንታ በተመለከተ የተለያዩ አማራጮች የቀረበበት ጥናት ውጤት ዛሬ በምሁራን ውይይት ተደርጎበታል።

ደቡብ ክልል አንድ ሆኖ እንዲቀጥል ማድረግ የመጀመሪያና የተሻለ አማራጭ ተብሎ በጥናቱ ቀርቧል።

በጥናቱ በሁለተኛ አማራጭነት የቀረበው ደግሞ በምትኩ ከሁለት እስከ አምስት የሚደርሱ አዳዲስ ክልሎችን መፍጠር ነው።

እስክንድር ፍሬው በዛሬው ውይይት ላይ ተሣታፊ የነበሩ ምሁራን አስተያየት የያዘ ዘገባ ይዟል።

ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ክልሉን ቀጣይ አከላለልና ዕጣ ፈንታ

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ክልሉን ቀጣይ አከላለልና ዕጣ ፈንታ - ክፍል ሁለት