በደቡብ ክልል በዳውሮ ዞን ተርጫና ዋካ ከተሞች የሞትና የአካል ጉዳት ደረሰ

  • መለስካቸው አምሃ
በደቡብ ክልል በዳውሮ ዞን ተርጫና ዋካ በተባሉ ከተሞች በክልሉ ቴሌቨዥን ተሰራጭቷል በተባለ የተሳሳተ ዜና ሳቢያ፣ ትናንት የሰው ሕይወት እያጠፋና የአካል ጉዳት ያስከተለ ተቃውሞ እና ሁከት ተቀስትሶ ዋለ፡፡

አያሌ የመንግሥትና የሕዝብ ተቃውሟት ሕንጻዎች እንዲሁም የግለሰብ ቤቶችም ወድመዋል፡፡ ከተሞቹ ዛሬ ወደመረጋጋት መመለሳቸውም ታውቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5