በደቡብ ክልል ለግጭት ምክንያት ናቸው የተባሉ አመራሮች ታሰሩ

በደቡብ ክልል በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ ወረዳዎች መካከል ግጭት ፈጥረው በርካቶች እንዲገደሉና ንብረት እንዲወድም አድርገዋል ያሏቸውን 34 አመራሮችና ባለሙያዎችን ማሳሰሩን የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

በደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ውስጥ ሆነው የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ችግር የታየባቸውና ከውስጥ ሆነው ለትርምስ ምክንያት የሆኑ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ክልል ለግጭት ምክንያት ናቸው የተባሉ አመራሮች ታሰሩ