የኦሞ ወንዝ መጥለቅለቅ ተከትሎ ሰዎች ተፋናቀሉ

ኦሞ ወንዝ

ኦሞ ወንዝ

በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የኦሞ ወንዝ መጥለቅለቅ ተከትሎ በዳሰነች ወረዳ 15ሺህ ዜጎች መፈናቀላቸውን የዞኑ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ መላኩ ለማ ተናገሩ።

የደቡብ ክልል የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ጋንታ ጋሩማ ሰብዓዊ ድጋፍ ማድርግ መጀመሩን ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሞ ወንዝ መጥለቅለቅ ተከትሎ ሰዎች ተፋናቀሉ