የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ የመራጮች ምዝገባ ተጀመረ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ

የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ የመራጮች ምዝገባ ዛሬ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች መጀምሩን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ።

ሰባሳቢዋ (ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ) የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ አጠቃላይ ሂደት በተመለከተ ለአገር ውስጥና ለውጭ ብዙሃን መገናኛ መግለጫ ሰጥተዋል።

በሌላ በኩል ተመዝግበው የመምረጫ ካርዳቸውን የወሰዱ መራጮች ዴሞክራሲያዊና ህገ መንግሥታዊ መብታቸውን ዕውን የሚያደርጉበትን ካርድ መውሰዳቸውና የምዝገባ ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ በመካሄድ ላይ መሆኑን ተናግረዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ የመራጮች ምዝገባ ተጀመረ