ለሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ድምፅ ከሰጡ መራጮች ውስጥ 98 ነጥብ 5 በመቶ ሻፌታን መምረጣቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ሀዋሳ —
በመራጭነት ከተመዘገቡ ከ 2 ሚሊየን 280 ሺህ በላይ መራጭ ውስጥ 99 ነጥብ 86 ከመቶ ድምፅ መስጠታቸውንም ገልጧል ቦርዱ።
ቦርዱ «ተግዳሮቶች» ብሎ የገለጣቸው በምርጫው ሂደት ውስጥ መታረም የሚገባቸው ወደ አንድ ወገን ያደሉ ጉድዮችና ትምህርት የሚሆኑ ጉዳዮችም እንደነበሩም ተመልክቷል።
«ውሳኔ ህዝቡ በአገሪቱ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አንድ እርምጃ የተጎዘበት ነው ብሎ ቦርዱ እንደሚያምን ገልጧል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5