ሀዋሳ —
"ሴረኞች በደቡብ ክልል ውስጥ የሚነሱ አዳዲስ የአደረጃጀት ጥያቄዎችን እንደ ምቹ አጋጣሚ ለመጠቀም እየተሽቀዳደሙ ናቸው" ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው ወቅሰዋል።
ምክትል ፕሬዚዳንቱ አክለውም “ኢትዮጵያን ለማፍረስ አሲረዋል” ያሏቸው አካላት “በኢትዮጵያ ሕዝቦች የተጠናከረ አንድነትና በመንግሥት ጥረት ይከሽፋል” ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5