በሲዳማ ስም የተደራጁ የፖሊቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ

ፎቶ ፋይል

የኢትዮጵያ ምርጫ እንዲራዘም የተደረሰውን ስምምነትና የተጠየቀውን የህገ መንግሥት ትርጉም እንደሚደግፉ በሲዳማ ስም የተደራጁ የፖሊቲካ ፓርቲዎች አስታውቀዋል።

ፓርቲዎቹ ፖለቲከኞችና የፖሊቲካ ፓርቲዎች የያዙትን አላስፈላጊ ንትሪክ ትተው የህዝብን ደህንነትና የአገር ጥቅምን እንዲያስቀድሙ ጥሪ አቅርበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በሲዳማ ስም የተደራጁ የፖሊቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ