ጫማ በማሳመር የሚተዳደሩት የ55 ዓመት አዛውንት
Your browser doesn’t support HTML5
በገላን ከተማ ያደረጉት የ55 ዓመት አዛውንት አቶ ክንአያ ገበረየሱስ ከውትድርና እስከ ጫማ ማስዋብ (ሊስትሮ)ተሰማርተዋል። ሁለት ልጃቸውንም የሚያሳድጉትና የሚያስተምሩት ጫማ በማስዋብ በሚያገኙት ገንዘብ ነው።
Your browser doesn’t support HTML5