Your browser doesn’t support HTML5
በሽረ እንዳስላሴ በአንድ መዝናኛ ስፍራ በተወረወረ የእጅ ቦምብ 17 ሰዎች ቆሰሉ
በትግራይ ክልል ሽረ እንዳስላሴ ከተማ በአንድ መዝናኛ ስፍራ ትላንት ሰኞ ምሽት በተወረወረ የእጅ ቦንብ፣ በ17 ሰዎች ላይ ቀላል እና ከባድ ጉዳት መድረሱን የከተማዋ የፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ በሪሁ አይዳይ፣ በጥቃቱ አንድ የ10 ወር አዳጊ እና ሦስት ሴቶች መጎዳታቸውን ገልጸው፣ የሰው ሕይወት አለማለፉን ግን ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።