ትናንት የኦኤምኤን ዳይሬክተር ጃዋር መሐመድን ለመቀበል በወጣው ሕዝብ መካከል በደረሰው መገፋፋትና መረጋገጥ የሦስት ሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ይታወሳል። ከሰባ በላይ የሚሆኑ የመቁሰውል አደጋ ደርሶባቸዋል።
ሻሸመኔ —
ትናንት የኦ ኤም ኤን ዳይሬክተር ጃዋር መሐመድን ለመቀበል በወጣው ሕዝብ መካከል በደረሰው መገፋፋትና መረጋገጥ የሦስት ሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ይታወሳል።
ከሰባ በላይ የሚሆኑ የመቁሰውል አደጋ ደርሶባቸዋል። አንድ ማንነቱ ያለታወቀ ሰው ሻሸመኔ ሕዝቡ ከተሰበሰበበት ስቴድዮም ራቅ ብሎ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው ቦምብ ይዟል ተብሎ ዘግናኝ በሆነ ሁኔታ ሕይወቱ ማለፉም ይታወሳል። ከሻሸመኔ ዘገባ አለን።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ሻሸመኔ የተከሰተው የሞትና የመቁሰል አደጋ