ቻይናዊያን ጎብኚዎች እና ነጋዴዎች ወደሲሼልስ እየጎረፉ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፡ የዋና ከተማው ቪክቶሪያ አጠቃላይ እይታ፣ ማሄ ደሴት፣ እአአ ህዳር 19/2019

Your browser doesn’t support HTML5

ቻይናዊያን ጎብኚዎች እና ነጋዴዎች ወደሲሼልስ እየጎረፉ ነው

አፍሪካ ምሥራቃዊ ጠረፍ ላይ የምትገኘው የደሴቶች ሀገር ሲሼልስ ሰፊ የባሕል ስብጥር ያላቸው ሰዎች አብረው የሚኖሩባት ሀገር ነች። በዘር ሐረግ ቻይናዊያን የሆኑ ለረጅም ጊዜ ሲሼልስ የሚኖሩ ሰዎች አሉ። አሁን ደግሞ ቻይናዊን ሀገራቸው በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ቁልፍ በኾነችው ሀገር መዋዕለ ነዋይ በመመደብ በምታደርገው እንቅስቃሴ ተስበው የንግድ ሥራ ለመጀመር ሲሼልስ በብዛት በመግባት ላይ ናቸው።

ኬት ባርትሌት ከትልቋ የሲሼልስ ደሴት ከተማ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።