ሰባት ኢትዮጵያውያን ዱባይ በዓለምአቀፍ የምግብ ስብሰባ ለመካፈል ሄደው ከሃገር እንዳይወጡ ታገዱ

  • መለስካቸው አምሃ

ፋይል ፎቶ - ዱባይ ይካሄድ በነበረ አንድ ዓለምአቀፍ የምግብ ስብሰባ ለመካፈል ሄደው የነበሩ ሰባት ኢትዮጵያውያን ታግተው ከሃገር እንዳይወጡ መደረጋተው ታወቀ

ኢትዮጵያዋኑን ያሳያዟቸው ሰው የተበላሸ ሥጋ በመላክ፥ ውል አፍርሰዋል በሚል ሰበብ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሥጋ አምራቾች ማህበር ይፋ አድርጓል።

ዱባይ ይካሄድ በነበረ አንድ ዓለምአቀፍ የምግብ ስብሰባ ለመካፈል ሄደው የነበሩ ሰባት ኢትዮጵያውያን ታግተው ከሃገር እንዳይወጡ መደረጋቸው ታወቀ።

ኢትዮጵያዋኑን ያሳያዟቸው ሰው የተበላሸ ሥጋ በመላክ፥ ውል አፍርሰዋል በሚል ሰበብ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሥጋ አምራቾች ማህበር ይፋ አድርጓል።

መንግሥት በከፍተኛ ደረጃ በጉዳዩ እንዲገባም ጠይቋል። መለስካቸው አምሃ ዝርዝሩ አለው።

Your browser doesn’t support HTML5

ሰባት ኢትዮጵያውያን ዱባይ በዓለምአቀፍ የምግብ ስብሰባ ለመካፈል ሄደው ከሃገር እንዳይወጡ ታገዱ