በአዲስ አበባ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ ህይወት አለፈ

በአዲስ አበባ በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ በሰው በሕይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን ተከትሎ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ጉዳቱ የደረሰባቸውን ወደህክምና በማድረስ አገልግሎት እየሰጠ

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መካኒሳ የመካነ ኢየሱስ ሴሚናር ግቢ

ነሃሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በረዶን ቀላቅሎ የዘነበው ዝናብ በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮምሽን ገልጿል። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መካኒሳ የመካነ ኢየሱስ ሴሚናር ግቢ ነዋሪዎች በጎርፍ አደጋው የስምንት ሰዎች ህይወት አልፏል ሲል ኮምሽኑ ገልጿል።