የሚሌኒየሙን የልማት ግቦች ያሳኩ የአፍሪካ ሀገሮች ሰባት ብቻ ናቸው

  • እስክንድር ፍሬው
ድኅነትን የመቀነስ የሚሌኒየሙን የልማት ግብ ካሳኩት ሀገሮች መካከል ኢትዮጵያ አልተጠቀሰችም፡፡

ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሚሌኒየሙ የልማት ግቦች አንዱ የሆነውን ድኅነትን የመቀነስ ግብ ያሳኩት የአፍሪካ ሀገሮች ሰባት ብቻ መሆናቸውን ዛሬ ይፋ የተደረገ ሪፖርት አመልክቷል፡፡

አክሎ እንዳሰፈረው በተጠበቀው መጠን ባይሆንም ሀገሮች ድህነትን መቀነስ መቻላቸውን ይኸው በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ያዘጋጀው ሪፖርት አስታውቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የሚሌኒየሙን የልማት ግቦች ያሳኩ የአፍሪካ ሀገሮች ሰባት ናቸው