በዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫ የአፍሪካውያን ተቀዳሚ ትኩረት ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ እንደነበረ ተገለጸ

ሄርሜላ መስፍን የሰብአዊ መብት ተሟጋች እና የሪፕብሊካን ፓርቲ ደጋፊ፣ ዶክተር ታዲዮስ በላይ የዩስ አፍሪካ ኢንስቲትዩት ፕሬዘዳንት

Your browser doesn’t support HTML5

በዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫ የአፍሪካውያን ተቀዳሚ ትኩረት ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ እንደነበረ ተገለጸ

“ዩስ አፍሪካ ኢንስቲትዩት” የተሰኘ ተቋም ከምርጫው በፊት በሠራው የዳሰሳ ጥናት ኢትዮጵያውያን ጨምሮ አፍሪካውያን በዘንድሮው ምርጫ የኢኮኖሚ፣ የስደተኝነትና የጤና ፖሊሲዎች በምርጫው ትኩረት የሰጧቸው አንገብጋቢ ጉዳዮች እንደነበሩ የተቋሙ ፕሬዘዳንት ዶክተር ታዲዮስ በላይ ተናግረዋል።

በዚህ የዳሰሳ ጥናት ከ2ሺሕ በላይ በዩናይትድ ስቴትስ እና በአህጉሪቱ የሚኖሩ አፍሪካውያን አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ተብሏል፡፡