በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ

በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ አንዳንድ የመንግሥት ባለሥልጣኖች አዲሱን የለውጥ ሂደት ለማደናቀፍ ሁከት እና ብጥብጥ ይቀሰቅሳሉ ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ፡፡

በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ አንዳንድ የመንግሥት ባለሥልጣኖች አዲሱን የለውጥ ሂደት ለማደናቀፍ ሁከት እና ብጥብጥ ይቀሰቅሳሉ ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ፡፡

የፌደራሉ መንግሥት አስፈላጊውን ሕጋዊ ዕርምጃ አለመውሰዱ ያስጠይቀዋል ያለው ሰማያዊ ፓርቲ በእነዚህ አካላት ላይ ፈጣን ሕጋዊና ጠንከር ያለ ዕርምጃ እንዲወስድ ጣይቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ