"ኢትዮጵያ ትጣራለች" - የሰማያዊ ፓርቲ የውይይት መድረክ

  • መለስካቸው አምሃ
ሰማያዊ ፓርቲ

ሰማያዊ ፓርቲ

ሰማያዊ ፓርቲ ያዘጋጀው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ለሀገር ችግሮች መፍትኄ አፋላላጊ መሆኑን ገለፀ።

ሰማያዊ ፓርቲ ያዘጋጀው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ለሀገር ችግሮች መፍትኄ አፈላላጊ መሆኑን ገለፀ።

ገዥው ግንባርም የዚህ ሰፊ የውይይት መድረክ አንድ አካል እንዲሆን ጥሪ አስተላልፏል።

ሰማያዊ ፓርቲ ከትናንት አንስቶ ለሚቀጥሉት ሦስት ሣምንታት እንደሚዘልቅ የተነገረ "ኢትዮጵያ ትጣራለች" ተብሎ የተሰየመ የሕዝባዊ ውይይት መድረክ አዲስ አበባ ውስጥ በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ ከፍቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"ኢትዮጵያ ትጣራለች" - የሰማያዊ ፓርቲ የውይይት መድረክ