የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ
ዘውግን መሰረት ባደረገ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ምክንያት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚቀሰቀሱ ግጭቶችና የደቦ ፍትሕ በኢትዮጵያ የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም አደጋ የጋረጠበት ነው ሲል ሰማያዊ ፓርቲ አስጠነቀቀ፡፡

በሀገሪቱ አንድ ትልቅ አማራጭ ፓርቲ ሆኖ ለመውጣትም፣ ራሴን እያዘጋጀሁ ነው አለ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ