በአጭር ጊዜ ውስጥ እውን ይሆናል በተባለው ግዙፍ ፓርቲ ለመዋሃድ ሰማያዊ ፓርቲ የራሱን ግምገማ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል፡፡
አዲስ አበባ —
በአጭር ጊዜ ውስጥ እውን ይሆናል በተባለው ግዙፍ ፓርቲ ለመዋሃድ ሰማያዊ ፓርቲ የራሱን ግምገማ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል፡፡
አዲሱን ፓርቲ ለማደራጀት የሦስት ወራት መርሃ ግብር መውጣቱም ታውቋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ግዙፍ ሀገራዊ ፓርቲ ሊመሰረት ነው
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ግዙፍ ሀገራዊ ፓርቲ ሊመሰረት ነው