በጎሳ ፌደራሊዝም ምክንያት ኢትዮጵያ ወደልተፈለገ የእርስ በእርስ እልቂት ገብታለች ሲሉ መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ የጋራ መግለጫ አወጡ፡፡
አዲስ አበባ —
በጎሳ ፌደራሊዝም ምክንያት ኢትዮጵያ ወደልተፈለገ የእርስ በእርስ እልቂት ገብታለች ሲሉ መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ የጋራ መግለጫ አወጡ፡፡
ሁለቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ መንግሥትን በቸልተኝነትና በዳተኝነት ከሰውታል፡፡
መንግሥት በበኩሉ ስህተቱ ከፌደራል ሥርዓቱ ሳይሆን ሥርዓቱ ካቀፋቸው ኃይሎች አመለካከት የሚመነጭ ነው ብሏል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጡ