የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ በእንግሊዝኛው ምህጻረ-ቃል SEED እና የዘንድሮ ተሸላሚዎቹ
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ የቦርድ ሊቀ-መንበር ዶ/ር መላኩ ላቀው
ከዘንድሮው የድርጅቱ የህይወት በኋላ ተሸላሚ ራስ አሉላ አባነጋ ቤተሰብ አባላት አንዷ ወ/ሮ የሺሃረግ ገብረህይወት የሽልማቱን መታሰብያ ሲቀበሉ
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ የሽልማት ሥር-ሥርዓት በሂደት ላይ
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ የዘንድሮው ወጣት ተሸላሚዎች(ከግራ ወደ ቀኝ)አማኑኤል ፈጠነ፡ዮናስ ሽፈራው፡ሳራ በላይ እና ሃይማኖት ሽመልስ
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ ከዘንድሮው ወጣት ተሸላሚዎች አንዷ ሃይማኖት ሽመልስ ሽልማቱን ስትቀበል
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ የሽልማት ሥር-ሥርዓት ታዳሚዎች
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ ከህይወት በኋላ ተሸላሚው አሉላ አባነጋ ቤተሰብ አባል ከSEED መሪዎች ጋር
ከዘንድሮው ተሸላሚዎች አንዱ ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ የቦርዱ ዋና ጸሃፊ አቶ አክሊሉ ደምሴ
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ የቦርድ አባላት አንዷ እድላዊት ተሰማ
(ከግራ ወደ ቀኝ)ከSEED አስተባባሪዎች አንዷ ዶ/ር መና ደምሴ፤ ወጣት ተሸላሚዎቹ አማኑኤል ፈጠነ፡ዮናስ ሽፈራው፡ሳራ በላይ እና ሃይማኖት ሽመልስ፤ እንዲሁም የቦርዱ ሊቀ-መንበር ዶ/ር መላኩ ላቀው እና አዲሲቱ የቦርድ አባል እድላዊት ተሰማ
ከዘንድሮው ወጣት ተሸላሚዎች አንዱ ዮናስ ሽፈራው
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ የሽልማት ሥር-ሥርዓት ታዳሚዎች