የተባበሩት መንግሥታት ምስረታ ቀን

  • መለስካቸው አምሃ

የተባበሩት መንግሥታት ምስረታ ቀን አዲስ አበባ

የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት፣ የአየር ንብረት ለውጥና የመሳሰሉት ዓለምቀፍ ፈተናዎችን በድል ለማለፍ ያለመታከት መታገል ያስፈልጋል ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዥ ጥሪ አቀረቡ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት ምስረታ ቀን