ኢትዮጵያ ት/ቤቶችን በሦስት ዙር ልትከፍት ነው

  • እስክንድር ፍሬው

ሐረጓ ማሞ - የትምህርት ሚኒስቴር ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር

ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል ቅድመ ሁኔታ ያሟሉ ት/ቤቶች ይከፈታሉ። ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በሦስት ሳምንታት ውስጥ የሚያሟሉ ትምህርት ቤቶች ከጥቅምት 9 እስከ ጥቅምት 30/2013ዓ.ም ባለው ጊዜ እንደሚከፈቱ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።

ቅድመ ሁኔታዎችን የማያሟሉ ትምህርት ቤቶች ግን ሊከፈቱ እንደማይችሉ የትምህርት ሚኒስቴር የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር ሐረጓ ማሞ ለአሜሪካ ድምፅ አብራርተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ት/ቤቶችን በሦስት ዙር ልትከፍት ነው