የመማር ማስተማር ሂደት በኦሮምያ ክልል

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የትምህርት መርኃግብር በኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቤቶች ዛሬ ህዳር 7/2013 ዓ.ም. ይጀምራል ተብሎ የነበረ ቢሆንም በታቀደው መሠረት አለመከናወኑ ታውቋል።

የመማር ማስተማር ሂደቱ ያልተጀመረው “የዝግጅት ሥራዎች ባለመጠናቀቃቸው ነው” ብሏል የኦሮምያ ትምህርት ቢሮ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

Your browser doesn’t support HTML5

የመማር ማስተማር ሂደት በኦሮምያ ክልል