"ሶማሌን እናድን" ማኅበር

  • መለስካቸው አምሃ

Map of Ethiopia

“ሶማሌን እናድን” ብሎ ራሱን የሚጠራ ማኅበር ሁለቱ አባላቱ በሶማሌ ክልል የሽግግር መንግሥት መቋቋም አለበት ሲሉ ለቪኦኤ ተናገሩ፡፡ ማኅበሩ በአሁኑ ጊዜ በክልል ሰላምን ለማጠናከር ከፌዴራል መንግሥቱ ጎን እንደሚቆም አረጋግጠው የክልሉን አስተዳዳሪዎች ግን ሕዝቡ እንዲመርጥ አሳሰቡ፡፡

የቀድሞ የክልሉ ፕሬዚዳንትና አጋሮቻቸው በፍጥነት ለሕግ እንዲቀርቡም ጠሪ አድርገዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

"ሶማሌን እናድን" ማኅበር