ሳውዲ አረቢያ የጸረ አይስስ (ISIS) ዘመቻ የተባበሩ አገሮች ቁጥር 34 መሆኑን አመልክታለች።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ጸረ ISIS ዘመቻው እየተፋፋመ መሆኑ ተዘገበ። ይህን ይፋ ያደረገችው ሳውዲ አረቢያ በዘመቻው የተባበሩ አገሮች ቁጥር 34 አገሮች መሆኑን አመልክታለች።
ማዕከላቸውን ሪያድ ያደረጉና እንደ ግብጽ፥ ቃታር፥ የተባበሩት አረብ ኤሜኤሬቶች፥ ቱርክ፥ ማሌዥያ፥ ፓኪስታንና ሌሎች በርካታ የአፍሪቃ አገሮች ናቸው፤ እስላማዊ የጸረ ሽብርተኝነት ጥምረቱን የመሠረቱት።
የዜና ዘገባችንን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5