“በሩሲያ የተሰራጨ የሐሰት መረጃ የፈረንሳይ ወታደሮች ከሳህል እንዲወጡ ምክንያት ሆኗል’ - ተንታኞች

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

“በሩሲያ የተሰራጨ የሐሰት መረጃ የፈረንሳይ ወታደሮች ከሳህል እንዲወጡ ምክንያት ሆኗል’ - ተንታኞች

ተንታኞች እንደሚሉት የፈረንሳይ ወታደሮች ከቻድ እና ከሌሎች የሳህል ክልል ሀገራት ለቀው እንዲወጡ የሩሲያ ፕሮፓጋንዳ እና የሃሰት መረጃ ዘመቻዎች ቁልፍ ሚና ተጫውቷል።

ሄንሪ ዊልከንስ ከቻድ - ንጃሜና ባደረሰን ዘገባው፤ የፈረንሳይ ወታደሮች ከሳሕል አካባቢዎች ሲወጡ የነበረውን የሩሲያን የፕሮፖጋንዳ ስልቶች በጥልቀት ቃኝቷል።