የደቡበ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ዋና ጸሐፊ አዲስ መሪ ምርጫ

  • ቪኦኤ ዜና

የደቡበ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ

የደቡበ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ዋና ጸሐፊ ድርጅቱ በመጪው ታኅሣሥ ወር ጉባዔው አዲስ መሪ እንደሚመርጥ ገልፀዋል።

የደቡበ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ዋና ጸሐፊ ድርጅቱ በመጪው ታኅሣሥ ወር ጉባዔው አዲስ መሪ እንደሚመርጥ ገልፀዋል።

ይህ እርምጃ ተቀባይነታቸው እያሽቆለቆለ የሄደውን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማን ከሥልጣን ሊያስወግድ ይችላል።

የዙማ ፕሬዚዳንታዊ ሥልጣን ሊያበቃ ሁለት ዓመታት ይቀሩታል።

የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ ጉዊዲ ማንታሽ እና ሌሎች የድርጅቱ ታማኝ አባላት የኔልሰን ማንዴላው ፓርቲ በዙማ ላይ በሚቀርቡ በርካታ የሙስና ክሶች ምክንያት ስሙ ጥፍቷል እንደሚሉ ዘጋብያችን አኒታ ፓወል ከጆሀንስበርግ በላከችው ዘገባ ጠቅሳለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡበ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ዋና ጸሐፊ አዲስ መሪ ምርጫ