የደቡብ አፍሪካ ጥምር መንግሥት የሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፖሊሲ ተጽእኖ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ አፍሪካ ጥምር መንግሥት የሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፖሊሲ ተጽእኖ

በደቡብ አፍሪካ፣ በቅርቡ በተካሔደው ብሔራዊ ምርጫ፣ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ(ANC) አብላጫ ድምፅ ማግኘት አልቻለም። ይህም ፓርቲው አገሪቱን ለማስተዳደር ከፈለገ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥምረት እንዲፈጥር ያስገድደዋል።

ይህ ከኾነ ሒደቱ ምን ይመስላል? በአገሪቱ የውስጥም ኾነ ዓለም አቀፍ ፖሊሲ ላይ የሚኖረውስ ተጽእኖ ምን ይኾናል?

የቪኦኤ ዘጋቢ ማርያማ ዲያሎ፣ ከናይሮቢ ተከታዩን ልካለች፤ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡